
Kalu Project
"የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል።"
ዕብ. 4፥12
Rated 5 stars by readers
★★★★★
ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ!
ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ!
የቃሉ ፕሮጀክት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ይመልከቱ
የመጻሕፍት ህትመት
ቃሉ ፕሮጀክት በዋናነት በሥነ መለኮታዊ ጥናት ላይ ያተኮሩ መጻሕፍትን ለህትመት በማብቃት ያገለግላል። በተጨማሪም ማንኛውንም ተገምግመው የሚያልፉ መንፈሳዊ መጻሕፍትን እና ጥናታዊ ሰነዶችን ከማሳተም እስከ ማሰራጨት ድረስ ያገለግላል።


የቤተ ክርስቲያን ተከላ
ቃሉ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ገጠራማ ክፍሎች በመዘዋወር ቤተ ክርስቲያን ባልተተከሉባቸው ቦታዎች ላይ የቤተ ክርስቲያን ተከላ ያደርጋል።
ቃሉ ፕሮጀክት በሥነ መለኮት ብቁ በሆኑ እና ጸጋው በበዛላቸው መምህራን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስልጠናዎችን ለወጣቶች፣ ለመሪዎች እና ለአብያተ ክርስቲያናት ይሰጣል።
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስልጠና















Contact Kalu Project
ቃሉ ፕሮጀክትን ለመደገፍ ወይም ስልጠናዎችን ለማግኘት ከፈለጉ፥ ከስር የተገለጹትን አድራሻዎች ይጠቀሙ።
Call
+251911594969
kaluproject13@gmail.com
Telegram
@kaluproject

Kalu Project
Location
Addis Ababa, Ethiopia
Hours
9 AM - 5 PM