
ቃሉ ፕሮጀክት
ራዕያችን
በእግዚአብሔር ቃል የታነጸ ትውልድ ማየት ነው!
ተልዕኳችን
በማስተማር፣ ወንጌል በመስበክ፣ መጻሕፍትን ለማኅበረሰቡ በማቅረብ እና ቤተ ክርስቲያንን በመትከል በእግዚአብሔር ቃል የታነጸ ትውልድ ማብቃት ነው።


የቤተ ክርስቲያን ተከላ
የቃሉ ፕሮጀክት አገልግሎቶች
ቃሉ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ገጠራማ ክፍሎች በመዘዋወር ቤተ ክርስቲያን ባልተተከሉባቸው ቦታዎች ላይ የቤተ ክርስቲያን ተከላ ያደርጋል።
ቃሉ ፕሮጀክት በሥነ መለኮታዊ ጥናት ላይ ያተኮሩ መጻሕፍትን ለአንባቢያብ በማብቃት ያገለግላል። በተጨማሪም ማንኛውንም ተገምግመው የሚያልፉ መንፈሳዊ መጻሕፍትን እና ጥናታዊ ሰነዶችን ከማሳተም በቀላል መንገድ ለአንባቢያን እስከ ማድረስ ያገለግላል።
ቃሉ ፕሮጀክት በሥነ መለኮት ብቁ በሆኑ እና ጸጋው በበዛላቸው መምህራን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስልጠናዎችን ለወጣቶች፣ ለመሪዎች እና ለአብያተ ክርስቲያናት ይሰጣል።
የመጻሕፍት አቅርቦት እና ሕትመት
ስልጠናዎች







Contact Kalu Project
በአገልግሎታችን ላይ አስተያየት መስጠት ወይም ድጋፍ ማድረግ ከፈለጉ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
